እያንዳንዱን የቢዝነሳችሁን ጎብኚ ወደ ከፋይ ደንበኞች ለመቀየር ዝግጁ ናችሁ?

ንግዶች ትክክለኛ ደንበኞችን እንዲስቡ፣ እንዲያገኙ እና ወደ ከፋይ ደንበኞች እንዲቀይሩ የሚያግዙ የተጣራ፣ ከፍተኛ አፈጻጸም ያላቸው Landing website ወይም Online ገጾችን እንገነባለን –  ያለልፋት በቀላሉ ገንዘብ ከፋ የሆኑ ደንበኞችን ያገኛሉ

የምንፈታቸው ችግሮች

ብዙ ንግዶች online ደንበኞችን ለማግኘት ጊዜና ገንዘብን ያጠፋሉ፣ነገር ግን ልፋታቸው ትርጉም ያለው ውጤት ማቅረብ አልቻለም

ደንበኞችን የሚያደናግር ግልጽ ያልሆነ መልእክት

ቀርፋፋ ወይም በደንብ ያልተዋቀሩ ገጾች

ጎብኚዎችን ወደ ደምበኛ የሚቀይሩበት ግልጽ የሆነ መንገድ የለም

አሪፍ online ማንነት ማለት ዌብሳይት መኖር ብቻ አይደለም

የኦንላይን ትኩረትን ወደ ገንዘብ መቀየር ማለት ነው::

የእኛ ሰራ እና ትኩረት

Landing ዌብ ሳይቶችን የምንገነባው ለአንድ አላማ ነው እያንዳንዱን የቢዝነሳችሁን ጎብኚ ወደ ከፋይ ደምበኛ መቀየር ነው::

አንድ አላማ

እያንዳንዱ አካል አቀማመጥ፣ ይዘት፣ መዋቅር እና ድርጊቶች፣ ጎብኚዎችን ወደ ግልፅ ውሳኔ ለመምራት ሆን ተብሎ የተነደፈ ነው

ስራችን በውጤቱ ላይ ያተኮረ ነው

ውጤት ላይ ያተኮረው ስራችን የደንበኞቻችሁ ትኩረት ሳይበታተን ፍላጎታቸውን ወደ ገንዘብ እንቀይራለን

ከማን ጋር ነው የምንሰራው።

አገልግሎታችን ተመራጭ የሚሆነው ግልጽ የሆነ ውጤት ፈላጊ ለሆኑ ድርጅቶች ነው::

በአገልግሎት ላይ የተመሰረቱ ንግዶች

ሀገር በቀል ድርጅቶች

ክሊኒኮች፣ ሳሎኖች እና የማማከር አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች

Startups እና የግል ብራንዶች

በጥሩ ሁኔታ የተሠራ Landing page ወጪ አይደለም - የእድገት እሴት እንጂ::