የእኛ አሰራር
የተዋቀረ፣ ቀልጣፋ የስራ ፍሰት ጥራትንና ፍጥነትን ያካተተ ነው።
STEP 1 — መረጃ መሰብሰብ
የንግድ ዝርዝሮችዎን፣ ግቦችዎን እና ምርጫዎችዎን ያጋራሉ።
STEP 2 — Design & Development (መገንባት)
እኛ የምንገነባላችሁ landing page አላማውና ትኩረቱ አሪፍ ፐርፎርማንስ እንዲኖረውና የቢዝነሶችሁን ጉብኚዎች ወደ ደምበኛ መቀየር ነው
STEP 3 — ማስጀመርና ደንበኛ ማፍራት
በስተመጨረሻም የእናንተ ላንዲንግ ፔጅ ስራውን ይጀምራል እናም ጎብኝዎችን መሳብ እና መለወጥ ይጀምራል።