አገልግሎቶቻችን

ደንበኛን የማፍራት ላይ ያተኮረ Landing Page እገነባለን

ለአንድ ዓላማ የተገነቡ Landing page እንነድፋለን እና እንገነባለን፡ ዓላማችን ጎብኚዎችን ወደ ብቁ ደንበኞች መቀየር ነው። አቀራረባችን የተጣራ ንድፍን፣ ግልጽ መልዕክትን እና በአፈጻጸም ላይ የተመሰረተ መዋቅርን በማጣመር እያንዳንዱ አካል ለአንድ ዓላማ መስራቱን ማረጋገጥ ነው። በፕሮጀክቱ ወሰን እና ዝግጁነት ላይ በመመስረት የማረፊያ ገጾችን ከ3-5 የስራ ቀናት ውስጥ እናደርሳለን

የመናቀርብላችሁ አገልግሎቶች

Landing Page ንድፈና ግንባታ

እኛ መንገነባቸው landing page ጎብኝዎችን ወደ ግልፅ ተግባር ለመምራት የተነደፉ ናቸው እናም  እነዚህን ባህሪያቶችን ያካትታሉ

  • Mobile-first, responsive design
  • Fast loading and optimized performance

  • WhatsApp and direct call integration

  • Lead capture form

  • Google Maps integration (where applicable)

  • Foundational SEO setup

Landing Page ማሻሻል እና እንደገና መገንባት

በውጤታማነት ደንበኞችን የማያፈራ ድህረ ገጽ ላላቸው ንግዶች።የድህረ ገጾም መዋቅርና መልዕክትን እና አቀማመጥን በማሻሻል ግልጽነትን፣ ተሳትፎን እና ደንበኞችን የመፍራት አቅም እንለወጣለን። ይህ አገልግሎቶች ለ፡-

  • ጊዜ ያለፈባቸው ወይም ዘገምተኛ ገጾች ላላቸው
  • ከፍተኛ ትራፊክ፣ ዝቅተኛ የልወጣ አቅም ላላቸው
  • ግልጽ ያልሆኑ ጥሪዎች ላላቸው ድህረ ገጾች

ደንበኞችን የማፍራም መንገዶችን እና መዋቅር እናዘጋጅለን

ለየት ባለ መልኩ ደንበኞች ማፍራት ለሚፈልጉ ቢዝነሶች:: እነዚህን ነገራቶች በማድረግ እቅዳቸው እናሳካለን:

  • Page structure and user flow

  • Messaging hierarchy(የመልእክት ተዋረድ)

  • Call-to-action(ለድርጊት ጥሪ አቀማመጥ) placement

  • ከንግድ ግቦች ጋር የተጣጣመ ደንበኞችን የማፍራት እቅዶች አናወጣለን

አንድ ላይ ልዩ የሆነ ነገር እንገንባ

ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ አስተማማኝ ሆኖ የተገነቡ መፍትሄዎችን በማቅረብ ሃሳቦችዎን ወደ ህይወት ለማምጣት ይዘጋጁ።